ምንተስኖት ደስታ

በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ጸሐፊ

የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በሥነ ሕብረተሰብ (ሶሲዮሎጂ) ከሐረማያ ዩንቨርስቲ የተመረቀ ሲሆን በአሁን ሰዓት በስንቅ ዩዝ ኢኒሼቲቭ ፕሮጀክት ማናጀር እየሰራ ይገኛል፡፡ አዘጋጁ ከዚህ ቀደም በሐረማያ ዩንቨርስቲ የሶሲሎጂ ዲፓርትመንት በረዳት መምህርነት ያገለገለ ሲሆን እንዲሁም በሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ለሳውዲ ተመላሽ ወገኖች በተቋቋመው የአእምሮ ጤናና ማህበራዊና ሥነ ልቦናዊ ድጋፍ ቡድን /EPHI – MHPSS team/ ውስጥ ሰርቷል፡፡

1 Posts by this author
Loading articles...